ውድ የኃይሉ ዓለሙ ኮሌጅ ተማሪዎች በያላችሁበት ሰላምታችን ይድረሳችሁ።
ትምህርታችሁን በ 'Online' መስጠት ጀምረናል። የተዘጋጁ ሀንዳውቶችን ለማውረድ 'Student ID' ከሚለው ጎን በሚገኘው ሳጥን ውስጥ የመታወቂያ ቁጥራችሁን በማስገባት 'Sign In' የሚለውን ስትጫኑ ለናንተ የተዘጋጁ መማሪያ ሀንዳውቶች ይመጡላችኋል፣ ከእያንዳንዱ ሀንዳውት በስተግራ በኩል የሚገኘውን 'Download' የሚለውን በመጫን ማውረድና በሶፍት ኮፒ ወይም 'Print' ማድረግና ማንበብ ትችላላችሁ። ስለሆነም ከላይ የተገለፀውን መመሪያ በመጠቀም ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው። ፈተናም በ 'online' ስለሚሰጥ ተዘጋጁ።እናመሰግናለን።
ፈተናው የሚለቀቅላቸው ተማሪዎች በአካል ወይም በባንክ የትምህርት ክፍያቸውን ለከፈሉ ተማሪዎች ብቻ መሆኑን አውቃችሁ ክፍያችሁን በወቅቱ መክፈላችሁን አትርሱ።ያልከፈለ አንድ ዓመት ትምህርት ስለሚያልፈው መመረቅ ካለበት ከአንድ ዓመት በኃላ ይሆናል።
የትምህር ክፍያችሁን በአካል መጣችሁ መክፈል የምትችሉ በአካል ኮሌጅ አየመጣችሁ መክፈል ትችላላችሁ፣ በአካል መምጣት የማትችሉ ደግሞ ከታች የተጠቀሱትን የባንክ ቁጥር በመጠቀም በአቅራቢያችሁ ከሚገኙ ባንኮች በአንዱ ማስገባት ትችላላችሁ።
የአካውንቱ ባለቤት: ኃይሉ ዓለሙ ስመኝ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ : 1000061847697
አባይ ባንክ : 2092111101119019
አባይ ባንክ ለግልገል በለስ ተማሪዎች : 2092011100167020 (ለግልገል በለስ ተማሪዎች)
አዋሽ ባንክ : 01325275754800
ዳሽን ባንክ : 5073107192001
አቢሲንያ ባንክ : 84
Steps to download learning resources

#1~ Student ID

#2~ Insert the ID in the textbox available


#3~ Click on the SignIn button


#4~ Find the course and the coresponding resources available

#5~ After you find the course you are supposed to learn, Click on download button available on the left side of the page
Video Descussion Application Setup
#1 Click here to dounload the voov meeting software
#2 after downloading the application, Install the application on your mobile or computer(you can choose voov for computer or mobile)
#3 Sign up with your name and mobile number
#4 you can join the descussion with the meeting ID(you can find the meeting id from the link(Messages), sent from your instructor